አዋጅ
“አዋጅ”
የተሰኘው ይህ ድረ-ገጽ በማኅበራዊና መንፈሳዊ ጉዳዮች፣ ዙሪያ ኢትዮጵያውያን፤ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አብያተክርስቲያናትና
ምእመናን ማወቅና ማሳወቅ የሚፈልጓቸውን ማኅበራዊና መንፈሳዊ ጉዳዮች ሁሉ ያስተዋውቁበትና ያውቁበት ዘንድ ዘንድ በአውደ ጥናት የተዘጋጀ ድረ - ገጽ ነው።
የሚከተሉትን በዚህ ድረ-ገጽ በነፃ ማስተዋወቅ ይችላሉ
1. ሃይማኖታዊ ክብረ በአላት
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ
ቤተ ክርስቲያን ዓመታዊ እና ወርኀዊ በአላትንና ለአብያተ ክርስቲያናት የሚደረጉ ልዩ ልዩ ዝግጅቶችን ለምሳሌ
·
ሳምንታዊ አገልግሎቶች መርኃ ግብርን
· የገንዘብ መዋጮ (ፈንድሬይዚንግ)
· የወንጌል ትምህርት
· የበአላት ዝግጅት ስብሰባ
· አጿማትና በአላት የሚውሉባቸውን ቀናት ወዘ ተርፈ
· የገንዘብ መዋጮ (ፈንድሬይዚንግ)
· የወንጌል ትምህርት
· የበአላት ዝግጅት ስብሰባ
· አጿማትና በአላት የሚውሉባቸውን ቀናት ወዘ ተርፈ
2. ማኅበራዊ
ጉዳዮች
ለሕዝብ ጥቅምና አገልግሎት የሚውሉ ልዩ ልዩ ማኅበራዊ ጉዳዮች ለምሳሌ
·
የሚከራዩ ቤቶች
·
ክፍት የሥራ ቦታዎች
·
ለብዙኃኑ ጥቅምን የሚሰጡ ልዩ ልዩ ስብሰባዎች
·
ለአዋቂዎችም ሆነ ለሕጻናት የትምህርት አገልግሎትን የሚሰጡ ተቋማት
ሌሎችም ያልተጠቀሱ ለብዙኃኑ ጥቅም ይውላሉ ተብሎ የሚታመንባቸው ሥራዎች ሁሉ በዚህ “አዋጅ” በተሰኘው
ድረገጽ ሊተዋወቁ ይችላሉ፤ በ “አዋጅ” ማስተዋወቅ ሲፈልጉ በሚከተለው ስልክ ደውለው “አውደ ጥናትን” ያነጋግሩ። 703 254 6601(call or text) ሠናይ ለክሙ ወስብሐት ለእግዚአብሔር ከአውደ ጥናት።

