1. አጆቻችንን በሳሙና አና በውሀ አዘውትረን በተለይ ማነኛውንም ነገር በአጃችን ከነካን በኍላ ቢያንስ ለ20(ሃያ) ሰከንድ ያህል መታጠብ፡ ውሀ ካላገኘን የ’አጅ ማጽጃ ኣልኮል መጠቀም ሳንታጠብ ፊታችን በተለይ (ዓናችንን፡ኣፍንጫችንን አና አፋችንን መንካት የለብንም)
2. ባልታጠበ አጅ ዐይናችሁን፣ አፍንጫችሁን፡ አና አፋችሁን ከመነካካት ተቆጠቡ
3. ከታመሙ ፡ ተጠርጣሪዎች ወይም በቫይረሱ ለመያዝ ቅርብ ከሆኑ ሰዎች ጋር (ከማናውቃቸው) የቅርብ ንክኪ ከማድረግ ከመቀራረብ ተቆጠቡ
4. ከታመሙ ማለትም የህመም ስሜት ከተሰማዎ ከቤተዎ ኣይውጡና ወደ ሐኪመዎ ይደውሉ
5. በሚያስሉና በሚያስነጥሱ ጊዜ አፈዎን በሶፍት ወረቀት ይሸፍኑ ከዚያ በኍላ ሶፍቱን ወደ ቆሻሻ መጣያ ይጣሉትና እጆቼዎን ይታጠቡ
6. የሚነካኩ ቦታዎችን፣ መቀመጫዎችን፡ ጠረጴዛዎችን፣መዝጊያ። ቁልፍ፣ ቦርሳ፣ ስክብሪቶ፣ስልክ፣ ወዘተ አዘውትራችሁ በማጽዳት ቫይረስና ጀርሞችን አስወግዱ
7. የጉንፋን ክትባት(ፍሉ ቫክሲን) ያልወሰዳችሁ ውሰዱ፤
· 6 ኢንች ወይም 183 cent meter (መቶ ሰማንያ ሦስት ሴንቲ ሜትር ) ርቀት ከሰዎች ርቀን መቆም፡ መቀመጥ ወይም መራመድ ይኖርብናል ፤(ምክንያቱም በማስነጠስና በመሳል ጊዜ፡ መመነካካትም ሕመሙን ልንወስድ አንችላለን)
No comments:
Post a Comment