አዋጅ/AWAJE

መረጃ/Information

  • Home
  • አዋጅ/AWAJE
  • የሚከራይ ቤት/Room for Rent
  • ለግእዝ ቋንቋ ትምህርት ምዝገባ/Registration for Geez Class
  • የአውደ ጥናት ልዩ ወዳጅ ይሁኑ/Be Special member of Awde Tinat
  • መረጃ/Information
  • ምዝገባ

Thursday, August 27, 2020

ምዝገባ

ሰላም ለክሙ አርድእተ የ2021/2013 ዓ/ም የልሣነ ግእዝ ትምህርት ዓመታዊ ምዝገባ ተጀመረ!

መጻሕፍት ከአማዞን ለመግዛት የሚከተለውን ራሱ መጽሐፉን ይጫኑ ወይም በ+1 703 254 6601 ይደውሉ በአድራሻዎ ይላክለዎታል።

Posted by Memhir (Mhr) Melaku Asmamaw Besetegn at 11:58 AM No comments:
Email ThisBlogThis!Share to XShare to FacebookShare to Pinterest
Newer Posts Older Posts Home
Subscribe to: Posts (Atom)

ለአማርኛ ቋንቋ ትምህር ምዝገባ በአውደ ጥናት

ለአማርኛ ቋንቋ ትምህር ምዝገባ በአውደ ጥናት
ምዝገባ ጀምረናል ራሰዎን አና ልጆቼዎን ለማስተማር በ 70254 6601 በመደወል ፈጥነው ይመዝገቡ

መረጃ/Information

መረጃ/Information
1. አጆቻችንን በሳሙና አና በውሀ አዘውትረን በተለይ ማነኛውንም ነገር በአጃችን ከነካን በኍላ ቢያንስ ለ20(ሃያ) ሰከንድ ያህል መታጠብ፡ ውሀ ካላገኘን የ’አጅ ማጽጃ ኣልኮል መጠቀም ሳንታጠብ ፊታችን በተለይ (ዓናችንን፡ኣፍንጫችንን አና አፋችንን መንካት የለብንም) 2. ባልታጠበ አጅ ዐይናችሁን፣ አፍንጫችሁን፡ አና አፋችሁን ከመነካካት ተቆጠቡ 3. ከታመሙ ፡ ተጠርጣሪዎች ወይም በቫይረሱ ለመያዝ ቅርብ ከሆኑ ሰዎች ጋር (ከማናውቃቸው) የቅርብ ንክኪ ከማድረግ ከመቀራረብ ተቆጠቡ 4. ከታመሙ ማለትም የህመም ስሜት ከተሰማዎ ከቤተዎ ኣይውጡና ወደ ሐኪመዎ ይደውሉ 5. በሚያስሉና በሚያስነጥሱ ጊዜ አፈዎን በሶፍት ወረቀት ይሸፍኑ ከዚያ በኍላ ሶፍቱን ወደ ቆሻሻ መጣያ ይጣሉት 6. የሚነካኩ ቦታዎችን፣ መቀመጫዎችን፡ ጠረጴዛዎችን ወዘተ አዘውትራችሁ በማጽዳት ቫይረስና ጀርሞችን አስወግዱ 7. የጉንፋን ክትባት(ፍሉ ቫክሲን) ያልወሰዳችሁ ውሰዱ፤ • 6 ኢንች ወይም 183 centi metr (መቶ ሰማንያ ሦስት ሴንቲ ሜትር ) ርቀት ከሰዎች ርቀን መቆም፡ መቀመጥ ወይም መራመድ ይኖርብናል ፤(ምክንያቱም በማስነጠስና በመሳል ጊዜ፡ መመነካካትም ሕመሙን ልንወስድ አንችላለን)

የግእዝ ትምህርት 2ኛ ዙር ምዝገባ

የግእዝ ትምህርት 2ኛ ዙር ምዝገባ
ሁለተኛው ዙር የግእዝ ቋንቋ ትምህርት ለ1ኛ እና ለ2ኛ ደረጃ በፈረንጆቹ ኣቆጣጠር ግንቦት ወር ላይ ይጀመራል ይመዝገቡ ስለ ትምህርቱ ሙሉ ማብራርያ ከፈለጉ ከዚህ በላይ ያለውን የሥዕል ማስታወቂያ ይጫኑት ወደ ቪዲዮ ማብራርያ ይወስደዎታል፤

የደራሲ ድረ-ገጼን ይጎብኙ/Visit My Author Page

የደራሲ ድረ-ገጼን ይጎብኙ/Visit My Author Page
ሥራዎችን ለማየትና መጻሕፍቶቼንም ለመግዛት ከዚህ በላይ ያለውን ፎቶየን በመጫን በአማዞን ሥር የሚገኘውን ድረገጼን ይጎብኙ

በዚህ ድረ ገጽ የሚገኙ መዛግብት ዝርዝር/Blog Archive

  • ▼  2020 (11)
    • ►  2 (4)
    • ►  3 (3)
    • ▼  8 (1)
      • ምዝገባ
    • ►  9 (1)
    • ►  10 (1)
    • ►  12 (1)
  • ►  2021 (3)
    • ►  1 (1)
    • ►  3 (1)
    • ►  7 (1)
  • ►  2022 (8)
    • ►  2 (1)
    • ►  3 (2)
    • ►  4 (4)
    • ►  5 (1)
  • ►  2023 (1)
    • ►  10 (1)

ልሣነ/ ግእዝ የጋራ ቋንቋችንLisane Geez Yegara Quanquachin

ልሣነ/ ግእዝ የጋራ ቋንቋችንLisane Geez Yegara Quanquachin
"ልሣነ ግእዝ የጋራ ቋንቋችን" ልዩና ዘመናዊ በሆነ መንገድ የተጻፈ በእንግሊዘኛም የቃላትና የውይይት ልምምድን የያዘ ነው፡ይህ መጽሐፍ ልኖረዎ ይገባል፡፡ ከአማዞን ለመግዛት ሥዕሉን ይጫኑ፡ከእኔ ለመግዛት በ+1 7032546601 ይደውሉ

ሐብታችን እና ሥርዓቱ/Habtachin Ena Siratu

ሐብታችን እና ሥርዓቱ/Habtachin Ena Siratu
ሐብታችን አና ሥርዓቱ የተሰኘው ይህ መጽሐፍ ሐገ ቤተ ክርስቲያን ሲሆን ከአጻዌ ሆህት ማለትም ከቤተ ክርስቲያን የጥበቃ ክፍሎች ጀምሮ አስከ ፓትርያርክ ድረስ የአምነታችንን ሕግና ሥርዓት በጠቅላላ ያስተምራል፤ በገበያ ላይ አልቋል በእኔ አጅ ከ5 የማይበልጡ ኮፒዎች ኣሉኝ፥ ይህንን መጽሐፍ የሚያገኙት ከእኔ ብቻ ነው ስለዚህ ለመግዛት በ +1 7032546601 ይደውሉ

የጸጋ ግምጃ ቤት/Yetsega Gimjabet

የጸጋ ግምጃ ቤት/Yetsega Gimjabet
የጸጋ ግምጃ ቤት የተሰኘው ይህ መጽሐፍ በማሕበራዊ፣ በሐይማኖታዊና በፖለቲካ መሪዎች ዙሪያ በሰምና ወርቅ የተጻፉ የግእዝና የአማርኛ ግጥሞች ስብስብ ነው፡ በሕይወት ዙሪያ ስላሉት ክስተቶች ሁሉ ሰማያዊውን ሕይወት ጨምሮ ከዚህ መጽሐፍ ያገኛሉ፤ ከአማዞን ለመግዛት መጽሐፉን ይጫኑ ከእኔ ለመግዛት በ +1 7032546601 ይደውሉ

ግራኛዊው አዋጅ/Gragnawiw Awage

ግራኛዊው አዋጅ/Gragnawiw Awage
ግራኛዊው አዋጅ የተሰኘው ይህ መጽሐፍ ለዶ/ር ቶሎሳ ጉዲና የተሰጠ የመናፍቃን ምላሽ ነው፡ ከአማዞን ለ መግዛት መጽሐፉን ይጫኑ ከእኔ ለመግዛት በ +1 7032546601 ይደውሉ

የቋንቋ ውበት/YeQuanqua Wubet

የቋንቋ ውበት/YeQuanqua Wubet
የቋንቋ ውበት ታዋቂ የሆኑ የአማርኛ፣ የግእዝና የእንግሊዘኛ ግጥሞቼ ስብስብ ነው፤ ከአማዞን ለ መግዛት መጽሐፉን ይጫኑ ከእኔ ለመግዛት በ +1 7032546601 ይደውሉ

ሕያው ታሪክ በሕያዋን ምስክርነት/Hyaw Tarik

ሕያው ታሪክ በሕያዋን ምስክርነት/Hyaw Tarik
በመሠረታዊነት የ5ኛው ፓትርያርክ ታሪክ ሲሆን ከአውነ ሰላማ ጀምሮ የነበሩ ፓትርያርኮችን ታሪክ ይተርካል ከአማዞን ለ መግዛት መጽሐፉን ይጫኑ ከእኔ ለመግዛት በ +1 7032546601 ይደውሉ

የዘመኑ ታሪክ/Yezemenu Tarik

የዘመኑ ታሪክ/Yezemenu Tarik
የዘመኑ ታሪክ የተሰኘው መጽሐፌ በዓለም አቀፍ ደረጃ የዘመን አቆጣጠር ታሪክና ስለ ዘመኑ ፍጻሜ ሁኔታ የሚናገር ሲሆን በዘመናት አቆጣጠር ልዩነት ያሉ ጥያቄዎችን ሁሉ ይመልሳል፤ ከአማዞን ለ መግዛት መጽሐፉን ይጫኑ ከእኔ ለመግዛት በ +1 7032546601 ይደውሉ

ከመጽሐፍ ቅዱስ ጋር ይተዋወቁ/Kemetshaf Kidus Gar Yitewaweku

ከመጽሐፍ ቅዱስ ጋር ይተዋወቁ/Kemetshaf Kidus Gar Yitewaweku
"ከመጽሐፍ ቅዱስ ጋር ይተዋወቁ" የተሰኘውን እና 81ዱ ቅዱሳት መጻሕፍትን ጨምሮ በዓለም ዙሪያ ስለቅዱሳት መጻሕፍት በአማርኛ ቋንቋ ከተጻፉ መጻሕፍት የመጀመሪያውና ብቸኛው የሆነውን መጽሐፌን ከአማዞን ለመግዛት መጽሐፉን ይጫኑ ከእኔ ለመግዛት በ +1 7032546601 ይደውሉ

የግእዝን ቋንቋ ከኣውደ ጥናት ዘግእዝ ይማሩ


ኣውደ ጥናት ዘግእዝ"
በኢንተርኔት ዙሪያ የግእዝን ቋንቋ በሚነበብ፣ በሚሰማና በሚታይ በሁሉም የማስተማር ዘዴ ልዩና ፣ ዘመናዊ፣ ቀላልና ፈጣን በሆነ መንገድ የሚያስተምር ብቸኛው በመላው ዓለም የሚያስተምር ድረ-ገጽ ነው። ለመማር፣ በ+1 703 254 6601 ደውለው ዛሬውኑ ይመዝገቡ። የትምህርት ኣሰጣጥ ዘዴውን ለማየት ይህንን ይጫኑ

ሰናይ ለክሙ!

ስለዚህ ድረ ገጽ/About this Site

አዋጅ ምንድነው? /What is Awaje?

አዋጅ “ አዋጅ ” የተሰኘው ይህ ድረ-ገጽ በማኅበራዊና መንፈሳዊ ጉዳዮች፣ ዙሪያ ኢትዮጵያውያን፤ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አብያተክርስቲያናትና ምእመናን ማወቅና ማሳወቅ የሚፈልጓቸውን ማኅበራዊና መንፈሳ...

ማሕበረ አጋፒ የኢትዮጵያውያን ወላጅ አልባ ሕጻናት መርጃ ድርጅትMahbere-Agapi Ethiopian Orphan Children Fund

ማሕበረ አጋፒ የኢትዮጵያውያን ወላጅ አልባ ሕጻናት መርጃ ድርጅትMahbere-Agapi Ethiopian Orphan Children Fund
በማሕበረ ኣጋፒ የኢትዮጵያውያን ወላጅ ኣልባ ሕጻናት ማሳደጊያ ድርጅት ኣባል ይሁኑና በወር $10 ብቻ በመክፈል ሕጻናትን ይርዱ ታማኝና ሕጋዊ በመሆኑ ምንም ሥጋት የለበዎትም፡ ይጠይቁ፣ ከዚህ በላይ ያለውን አርማ በመጫን ወደ ዩቱብ ቻናሉ በመሄድ ስለ ሕጋዊነቱ ቪዲዮዎቹን መመልከት ይችላሉ/Mahbere Agapi Ethiopian Orphan Children Fund

ግጥሞቼ ይናገራሉ/My Poems Speak (E-book)

ግጥሞቼ ይናገራሉ/My Poems Speak (E-book)
ግጥሞቼ ይናገራሉ የሚለው ይህ መጽሐፍ ታዋቂ የሆኑ የእንግሊዘኛ ግጥሞቼ ስብስብ ሲሆን በስልካችሁ ወይም በኣማዞን ኪንድል የምታነቡት ነው አንጂ አካላዊ አይደለም፡ ስለዚህ ከአማዞን ለመግዛት ከዚህ በላይ ያለውን ሥዕሉን ይጫኑት/This is not physical book it's E-book

በግእዝ ቋንቋ አና በሌሎች ማሕበራዊና ሃይማኖታዊ ትምህርቶች የበለጠ መረጃ ለማግኘት የሚከተሉትን አድራሻዎቼን ይጎብኙ

  • አንደኛ ብሎግ የግእዝ መማርያ/Andegna
  • አውደ ጥናት ብሎግ ፔጅ/Awde Tinat
  • አውደ ጥናት ዘግእዝ ዩቱብ/Awde Tinat ZeGeez
  • አውደ ጥናት ዩቱብ ቻናል/Awde Tinat
  • የፌስ ቡክ ድረ ገጼ/Awde Tinat ZeGeez
  • ግጥሞቼ ይናገራሉ/My Poem Speak

Pageviews past week

Subscribe To አዋጅ/Awaje

Posts
Atom
Posts
All Comments
Atom
All Comments

About Me

My photo
Memhir (Mhr) Melaku Asmamaw Besetegn
View my complete profile

Wikipedia/ የልዩ ልዩ ቃላትን ትርጉም እና ከዚህ ድረ ገጽ ውጭ መረጃ ከፈለጉ ዊኪፔዲያን ይጎብኙ በእንግሊዘኛ ይፈልጉ ወይም ይጻፉ

Search results

Simple theme. Powered by Blogger.